Learn about our history, mission, and the values that make our school a community of excellence.
The strategic journey of Bethlehem Youth Academy (BYA) PLC is rooted in a clear vision and the collective commitment of seven dedicated individuals. Established in 2015 (2008 E.C.), the following founding shareholders laid the cornerstone for the academy’s growth and current success:
Prior to the official commencement of academic operations, a rigorous two-month mobilization and preparation phase was conducted between July and August 2015. After securing full accreditation and licensing from the Addis Ababa Education Bureau, the academy officially opened its doors in September 2015.
The initial operational profile was characterized by:
Over the past 11 years, by adhering to its core principles of academic excellence and integrity, Bethlehem Youth Academy has undergone a remarkable transformation:
የቤተልሔም ዩዝ አካዳሚ የኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ስትራቴጂካዊ ጉዞ መነሻውን ያደረገው በ2007 ዓ.ም መጨረሻ ላይ በተቀረጸው ግልጽ ራዕይና በሰባት ግለሰቦች ቁርጠኝነት ነው። ተቋሙ በይፋ በ2008 ዓ.ም ስራ የጀመረ ሲሆን ለማህበሩ መመስረትና ለዛሬው ስኬት መሰረት የጣሉ መስራችና ባለድርሻ አባላት የሚከተሉት ናቸው፦
ተቋሙ ስራ ከመጀመሩ አስቀድሞ ከሐምሌ እስከ ነሐሴ 2007 ዓ.ም ባሉት ሁለት ወራት ውስጥ ጥንቁቅ የሆኑ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማከናወን፣ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሙሉ የዕውቅና ፈቃድ በማግኘት ወደ ስራ ገብቷል።
በመስከረም 2008 ዓ.ም ትምህርት ሲጀመር የነበረው ቁመና የሚከተሉትን እውነታዎች ያሳያል፡-
ባለፉት 11 ዓመታት አካዳሚው በመስራቾቹ ጽኑ መርህና ጥራቱን በጠበቀ የመማር ማስተማር ሂደት ውስጥ በማለፉ አስደናቂ የቁጥርና የጥራት ለውጥ አስመዝግቧል። ተቋሙ የደረሰበት ደረጃ የሚከተሉትን ዋና ዋና ስኬቶች ያካትታል፦
Have questions about admissions, programs, or anything else? Our team is here to help.